Menu
የሕክምና ገዳም
የሕክምና ገዳም

የሕክምና ገዳም

Product Code: 2Zu9CfV
ብር950.00 inc. tax
Share

“...ወንድሜ፤ ልጅህ ደም ስላነሰው ደም ቶሎ ካላገኘ ለሕይወቱ ያሰጋዋል'
እጁን እና ሰውነቱን እያሳየ፣ 'ይታይዎት ጌታው፤ መንግሥት እና ገበሬ ማህበር ደማችንን መጥጦ ጨርሶ ምንም ደም አለንና ልንሰጥ?'
“እሱማ አይሆንም፤ ቶሎ ማምጣት አለብህ' ስለው፤
አይ...፤ ምን ይሻላል? የከብት ደም አይሆንም? ፍየል ወይም ከብት አርጄ ደማቸውን ባመጣስ?'
/
“የለም፤ የከብት ሳይሆን የሰው ደም ብቻ ነው የሚሆነው' ከማለቴ፤
እንግዲያውስ የሴት ደም አይሆንም?' አለኝ።
“እሱማ ይሆናል። ምንም ችግር የለውም' ካልኩት በኋላ የሚገርም ገጠመኝ ነበር የሆነው።...' "
ከመጽሐፉ የተወሰደ

Product Code: 2Zu9CfV
Brand: ዶ/ር በድሪ ሙኒር ዩሱፍ
Product Condition : New
Description
Product Details
Reviews
No Reviews Posted Yet - be the first!
Product Added to your Cart
x

-------- OR --------

Withdraw from contract