Yelij Astedadeg Tibeb (የልጅ አስተዳደግ ጥበብ)
ቤተሰብዎን የፍቅር ቤተሰብ ልጅዎን ድንቅ ጤናማና ውጤታማ ለማድረግ "The only love that I really believe in is a mother's love for her children." -Karl Lagerfeld
ሰው ሲፈጠር በምክንያት ነው ስለዚህም ፈጣንና እንስሳዊ ባህሪይ የለውም ሰው ሲወለድ ያለቅሳል፣ ምግብ ይፈልጋል። ፍለጋውን ሲያጣ ስሜትን በለቅሶ/በፈገግታ/ ይገልፃል፣ የወላጁን ድምፅና እንቅስቃሴ ይለያል፣ብርሃንን፣ ከለሮችን፣ ውዝዋዜዎችን፣ ሙዚቃዎችን ይከተላል። በድጋፍ ምረጥ፣ ምድር፣ ተደግፎ መቆም - መውተርተር- ለመራመድ - ለመሮጥ ወራትን ይፈጃል። በነዚህ ዘመኖች የሰው ድጋፎች ያስፈልጉታል። ስለዚህ....... በየጊዜው ባህርያቱን በመለየት መከታተል ያሻል ... ከመጽሃፉ ክፍል የተወሰደ
This book explores in detail about many different aspects of parenting and raising kids in the modern world while still embracing cultural and religious values and practices.
The book has nine chapters. Chapter 1: Kids are God's Gifts Chapter 2: The Knowledge of Parenting
Chapter 3: Levels of Kids' Growth
Chapter 4: House Rules
Chapter 5: Disciplining
Chapter 6: Step Mother or Father
Chapter 7: Being a Role Model
Chapter 8: Child and Mother Health
Chapter 9: Child Rights
Written by author Shimelis Fantahunegn on Tikimt 2011E.C in Bahir Dar Ethiopia and printed by Hailu Printing.