Hulet Sost Melk(ሁለት ሦስት መልክ)
ሁለት ሦስት መልክ ልጅ ወልዶ ማሳደግ
"ይህንን መፅሐፍ ለሁሉም እናቶች በተለይ ለወጣት እናቶች እመክራለሁ። በውስጡ የያዘው ሀሳብ ለብዙዎቻችን ቅርብ የሆነ ብዙ የህይወት ልምድ ምስክርነትን የያዘ ነው። መጽሐፉ የእናትነትን አስድሳች መልክ፣ ውጣ ውረድ እንዲህ የሚገኘውን በረከት ያትታል። ሮዝ በዚህ መጽሐፍ ያላትን ጽናት ያሳየችበት እና ጤናማ የሆነ አዲስ ትውልድ እንድንል የበኩሏን ተጽእኖ የፈጠረችበት ነው።"
ልዩነት ደምስስ(ጋዜጠኛ)
This book is informative of the lively aspects in motherhood and parenting. It focuses both on mother's and father's. It consists of 11 chapters.
Chapter 1: Pregnancy
Chapter 2: Pre-Pregnancy
Chapter 3: Depression
Chapter 4: Breast Feeding
Chapter 5: Raising Kids
Chapter 6: Full Time -Mom
Chapter 7: Post-Partum Depression
Chapter 8: Working Moms
Chapter 9: Kids in Day Care
Chapter 10: Time Management for Moms
Chapter 11: Parent's Responsibilities